ኢትዮጵያ በ24.

ኢትዮጵያ በ24.83 ሚልዮን የሚጠጉ ገጾች በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ከአፍሪካ 7ኛ ደረጃን ያዘች የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመር በአፍሪካ ከሚታየው ፈጣን የዘመናዊ ስልክ ስርጭት፤ ይህም የሰዎችን ግኑኝነት፣ መግባባት እና የንግድ አመራር እየቀየረ ከመምጣቱ ጋር እንደሚያያዝ ተገልጿል።ናይጄርያ በ103 ሚልዮን የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ግንባር ቀደም ነች። የምእራብ አፍሪካዊቷን ሀገር የምትከተለው ግብፅ ስትሆን፤ 82.01 ሚልዮን የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አሏት። ደቡብ አፍሪካ በ45.34 ሚልዮን ተጠቃሚዎች በሶስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።ሞሮኮ በ34.47 ሚልዮን የማህበራዊ ሚድያ ቀጣዩን ደረጃ የያዘቸ ሲሆን፤ አልጄርያ በ33.49 ሚልዮን አምስተኛ ላይ ተገኝታለች። ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በ28.31 ሚልዮን የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚዎች ስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik