የአቡዳቢ አልጋወራሽ ሼህ ኻሊድ ቢን ሞሃመድ ቢን ዛይድ አዲስ አበባ ገቡአልጋወራሹ፤ አዲስ አበባ ውስጥ በሚካሄደው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ለመካፈል ወደ ኢትዮጵያ እንደመጡ፤ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ሼህ ኻሊድ ቢን መሃመድ ቢን ዛይድ፤ አዲስ አበባ ሲደርሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia