የዩክሬን ወታደሮችን ሞራል እየወደቀ ነው በዛ ላይ ፈርተዋል አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል የተወሰኑ ሀይለኛ ብሄርተኛ የዩክሬን ተዋጊዎች እስትንፋሳቸው እስኪቋረጥ ከሩሲያ ጋር ሲዋጉ ሌሎቹ ብዙም አይደሉም። እዛ ( ዪክሬን የተቆጣጠረችው) ቦታ ላይ ሆኜ ምንም አላነሁም፦ ይህንን ያለው ዩክሬን ውስጥ ሆኖ ለሩስያ ጦር መረጃ ሲያቀብል የቆየው ማርቲንዴል ነው። ያገኘኋቸው ድንበር ላይ የሚዋጉትን ነው። ሀሳባቸው እዛ ለመቆየት የሚያሰቆይ በቂ ምክንያት የለም ነው። ፈርተዋል። የሚፈልጉት ነገር ቢኖር ቤታቸው መሄድ ብቻ ነው። " ጨምሮ እንዳለውዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia