የሩሲያን ጦር ያገዘዉ አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄው ሂደት መጀመሩን አሳወቀ

የሩሲያን ጦር ያገዘዉ አሜሪካዊው ዳንኤል ማርቲንዴል የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄው ሂደት መጀመሩን አሳወቀ የሩስያን ጦር መረጃ በማቀበል ሲያግዝ የቆየው ማርቲንዴል " ይሄ የተወሰነ ጉዳይ ነው " በማለት የጥገኝነት ጥያቄው መፍትሄ እያገኘ እንደሆነ እንደሚያምን ተናግሯል። በጦርነቱ ወቅት ማለትም በየካቲት 2022, ዪክሬን በተቆጣጠረችው የዶንባስ ግዛት ውሰጥ የነበረው ዳንኤል የዩክሬን የተቀናጀ የጦር እንቅስቃሴ ለሩስያ ሀይሎች ሲያቀብል ቆይቷል። ለሁለት አመታት ያህል መረጃዎችን ሲያቀበል የቆየው ማርቲንዴል የሩሲያ ሀይሎች ባካሄዱት የቀናጀ ኦፕሬሽን ከጠላት ወረዳ ነፃ ወጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik