#sputnikviral ኳኳ ባለግርማ ሞገሱ ዝሆን የኬንያውን አስተዳዳሪ ካምፕ ጎብኘ ይህ ግዙፍ እንሰሳ የአስተዳዳሪው ግቢ በቀላሉ መግባት የቻለ ሲሆን ምንም አይነት ጉዳት ያሳደርስ ካምፑን ለቆ ሄዷል። ያደረገው ብቸኛ ነገር ተፈጥሮ በሰጠችዉ መኖሪያው ውስጥ መንጎማለል ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia