በሩሲያዋ የካዛን ክልል የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ለሩሲያም ሆነ ለፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከፍተኛ ስኬት ነው የሩስያ ፀጥታ ምክርቤት ምክትል ሰብሳቢ "የብሪክስ እና መስል ቡድኖች ሀሳብ ተሰፋ ሰጪ ነው። አንድ ሀይል ካለበት አለም ሁለት እና ከዛ በላይ ሀይሎች የተሰባሰቡበት አለም የተረጋጋ ይሆናል ፤ የተራራቁ የምድር ጫፎችን ስለሚያካትት። አዲስ የአለም አሰራር ሲፈጠር እያየን ነው። የካዛን ጉባኤ ለሩሲያም ሆነ ለፕሬዝዳንት ፑቲን ያመጣው ስኬት ወሳኝ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ የምድርን ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር የሚወክሉ ሀገራት ሰለሚመለከታቸው ጉዳዩች ለመምከር የተሰባሰቡበት መድረክ ነበር።" ከራቲ ጋር በነበራቸው ቃለ መጠየቅ ዲሜትሪ ሜድሬዴቭ እንደገለፁት። እንደ ዲሜትሪ አገላለፅ አሁንም ቢሆን በብሪክስ አባላት መፈታት ያለባቸው ጉዳዩች አሉ ፤ የዶላር ዋንኛ የክምችት ግንዘብ መሆኑን ጨምሮ። የብሪክስ ጉባኤ ከጥቅምት 12-14 በካዛን መካሄዱ ይታወቃል።#BRICS2024 ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia