የሩሲያን ጦር በዩክሬን ሃይሎች ከተያዙ አካባቢዎች እንዲወጡ የረዳውን አሜሪካዊ ዳንኤል ማርቲንዴልን የሩሲያ ጸጥታ ሃይሎች ተቀበሉአሜሪካዊው ባለፉት ሁለት ዓመታት የዩክሬን ጦር መገኛ ቦታዎችን ሲያስተላልፍ እንደቆየ የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት ለስፑትኒክ ገልጿል።አሜሪካዊዉ ከየካቲት 11፣ 2022 ጀምሮ ዩክሬን ውስጥ እንደነበር ሚዲያው ጨምሮ ዘግቧል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያዊን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia