የምእራቡ አለም የሩስያን ጥቅም ለመጉዳት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ ቆይታ ማራዘም ይፈልጋል ኒኮላ ፓትሩሹፋ

የምእራቡ አለም የሩስያን ጥቅም ለመጉዳት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ ቆይታ ማራዘም ይፈልጋል ኒኮላ ፓትሩሹፋ ታሪካዊ እውነታዎች እንደሚያሳዩት የሩሲያ መንግስት በጥቁር ባህር ላይ ያለውን እንቅስቃሴ መግፋት ከአንግሎ-ሳክሶን አላማዎች አንዱ ነበር። አሁን ላይ በአሜሪካ የሚመራው የምእራቡ አለም በጥቁር ባህር ላይ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ እና የሀገራችንን ህጋዊ ብሄራዊ ጥቅም የሚጎዳ እንቅስቃሴ ለማድረግ እቅድ ይዟል። ኒኮላ ፓትሩሸፋ፦ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ረዳት እና የሩስያ የባህር ሀይል ቦርድ ሊቀመንበርዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ፦ ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik