የአልጄሪያ የነፃነት ጦርነት የተጀመረበት 70ኛ አመት በአስደናቂ የጦር ትርኢት እየተከበረ ነው

የአልጄሪያ የነፃነት ጦርነት የተጀመረበት 70ኛ አመት በአስደናቂ የጦር ትርኢት እየተከበረ ነው የዛሬ ሰባ አመት ነበር አልጄሪያ ነፃነቷን እንድትጎናፀፍ ያደረጋት የአመፃ ጦርነት የተጀመረው። ክብረበአሉ የተጀመረው ባለፈው አርብ በአልጄሪያ ዋና ከተማ አልጀርስ ነው። የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አብዱልመጅድ ታቡን ትርኢቱን አስከፍተዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ሊንክ ፋይልስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik