በዩክሬኗ ካኮቭ ወህኒ ቤት ፍርደኛ የሆነው እና በ58ተኛው ብርጌድ የዩክሬን ጦር ውስጥ የቀጠረው የቀድሞ እስረኛ ማክሲም ሙሴት ፦ በማስፈራራት እና በስቃይ ጦሩን መቀላቀሉን ከተማረከ በኋላ ለእስፑትኒክ ተናገረ ።እንደ ማክሲም ገለፃ ከባለስልጣናት ጋር ሰምምነት ባላቸው መሰል እሰረኞች ወህኒ ቤት ውሰጥ እግርፊያ ይፈፀም ነበር። ጓደኛው ሞትን የሚያሰመኝ ግርፊያ እንደተፈፀመበት ጨምሮ ተናግሯል። ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia