#sputnikviral | በዴቭስ አርሙሪ ዩቲዩብ ቻናል የሚሰራ አንድ ኢንጂነር በሰው ልጅ ቅርፅ የተሰራውን ሮቦት የሀሎዊን በዓልን በማስመልከት የተርሚኔተር ፊልም ቲ-800 ሮቦትን አስመስሎታልበስሪዲ አማካኝነት ለሮቦቱ የሚሆን የሰውነት ክፍል አምርቷል። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን በቲ-800 ተመስሎ ከረሜላ ለመጠየቅ ወደ ጎረቤቶቹ ያመራው ይህ ሮቦት አትክልት ስፍራ ውስጥ ወድቋል። ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይድ ስልኮች APK ፋይል ሊንከስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia