የሞሪሽየስ ፖርላማ ምርጫ ከመደረጉ 10 ቀን በፊት የማህበራዊ ሚዲያ ድረገፆችን አገደች

ሞሪታኒያ የፖርላማ ምርጫ ከመደረጉ 10 ቀን በፊት የማህበራዊ ሚዲያ ድረገፆችን አግዳለች የመገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን የመረጃ፣ መገናኛ ብዙሀን እና ቴክኖሎጂ ባለስልጣን በሀገሪቱ ያሉ የኢንተርኔት አቅራቢ ድርጅቶች እሰከ ህዳር 11 የተጣለውን ገደብ እንዲያከብሩ በመግለጫው ጠይቋል። እንደ መግለጫው ከሆነ እገዳው የተላለፈዉ ህገወጥ ይዘት ያላቸው መረጃዎች በኢንተርኔት እና በሌላ መገናኛ ዘዴዎችን እንዳይተላለፉ ለመከላከል ነው። ቀደም ብሎ የሞሪሺየስ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት የህግ አውጭ አካላት ምርጫ በመጪው ህዳር 10 እንደሚካሄድ ቀጠሮ ተይዟል። የብሄራዊዉ ጉባኤ፥ የሀገሪቱ ፖርላማ በርእሰ ብሄሩ አማካኝነት ተበትኗል።የሞሪሺየስ ብሄራዊ ጉባኤ የህግ አውጭ እና ህግ ተርጓሚ ክፍል አጠቃሎ የሚይዝ በየአምስት አመቱ የሚመረጡ 70 አባላት ያሉት ስብስብ ነው። 62 አባላቱ በህዝብ በቀጥታ ሲመረጡ ስምንቱ መቀመጫ ደግሞ "ምርጥ ተሸናፊ" ተብለው ከፍተኛ ድምፅ ባገኙ ነገርግን ያላሸነፉ አባላት ይያዛል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይድ ስልኮች APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የሞሪሽየስ ፖርላማ ምርጫ ከመደረጉ 10 ቀን በፊት የማህበራዊ ሚዲያ ድረገፆችን አገደችየመረጃ፣ መገናኛ ብዙሃን እና ቴክኖሎጂ ባለስልጣን በሀገሪቱ ያሉ የኢንተርኔት አቅራቢ ድርጅቶች እሰከ ህዳር 11 የተጣለውን ገደብ እንዲያከብሩ በመግለጫው ጠይቋል። እገዳው የተላለፈዉ ህገወጥ ይዘት ያላቸው መረጃዎች በኢንተርኔት እና በሌላ መገናኛ ዘዴዎችን እንዳይተላለፉ ለመከላከል እንደሆነ መግለጫው ጠቁሟል። ቀደም ብሎ የሞሪሺየስ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት የህግ አውጭ አካላት ምርጫው በመጪው ህዳር 10 እንደሚካሄድ አስታውቋል። ብሔራዊ ጉባኤ የሀገሪቱ ፖርላማ፤ ብሔራዊ ጉባኤ፤ በርእሰ ብሔሩ ተበትኗል።የሞሪሺየስ ብሔራዊ ጉባኤ የህግ አውጭ እና ህግ ተርጓሚ ክፍል አጠቃሎ የሚይዝ በየአምስት ዓመቱ የሚመረጡ 70 አባላት ያሉት ስብስብ ነው። 62 አባላቱ በህዝብ በቀጥታ ሲመረጡ ስምንቱ መቀመጫ ደግሞ "ምርጥ ተሸናፊ" ተብለው ከፍተኛ ድምፅ ባገኙ ነገር ግን ያላሸነፉ አባላት ይያዛል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይድ ስልኮች  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia