የቀደሞ የሩዋንዳ ዶክተር በ1994 የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ክስ በፈረንሳይ ፍርድ ቤት 27 ዓመት ተፈረደበት

የቀደሞ የሩዋንዳ ዶክተር በ1994 የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ክስ በፈረንሳይ ፍርድ ቤት 27 አመት ተፈረደበት ሪፖርትዩጄይን ሩሙሲያ የተፈረደበት በወቀቱ በነበረው የዘር ማጥፋት ላይ የተሳተፉትነ የሩዋንዳ ባልስልጣናት የጸረ ቱትሲ ፕሮፖጋንዳ በማሰራጨት እና ትብብር በማደረግ እንዲሁም የጭፍጨፋዉን ማስረጃዎች መደበቅ ላይ በመሳተፍ እንድሆነ የምእራብ የዜና ማሰራጫ ዘግቧል። በእርግጠኝነት የምነግራችሁ እኔ የጥቃት ሰለባዎች እንዲገደሉ ትእዛዝ አላስተላለፍኩም ወይም ሰለባዎች እንዲገደሉ አልፈቀድኩም በማለት ዩጄይን ክሱን ፍርድቤት ውሰጥ ውድቅ አድርጓልል። እንደ ሪፖርቶች ከሆነ የሩሙሲያ ጠበቆችም ጭምር ክሱን ውድቅ አድርገዋል ፤ አቃቤህግ በበኩሉ የቀድሞ ዶክተር ላደረሰው የሰብአዊ መብት ጥሰት ላይ የ30 አመት እስራት እንዲፈረድበት አፅንሆት ሰጥተው ጠይቀዉ ነበር።እንደ ዘገባው ከሆነ የሩዋንዳን የዘር ማጥፋት ተመርኮዞ ተመሳሳይ ችሎት በፈረንሳይ ሀገር ሲደረግ የአሁኑ ስምንተኛው ነው ።በ1995 የሁቱ ብሄር አባላት አነስተኛ ቁጥር ባላቸው የቱትሲ ብሄር አባላት እና ግድያውን አንካፈልም ባሉ ለዘብተኛ የሁቱ ብሄር አባላት ላይ የዘር ማጥፋት ፈፅመዋል። ከሚያዝያ እሰከ ሰኔ 1994 ከ800,000 በአብዛኛው ቱትሲ ጥቂት የቱዋ እና ሌሎች ብሄሮች ተጨፍጭፈዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንቡብ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይድ ስልኮች APK ፋይል ሊንከስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
  የቀደሞ የሩዋንዳ ዶክተር በ1994 የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ክስ በፈረንሳይ ፍርድ ቤት 27 ዓመት ተፈረደበትዩጄይን ሩሙሲያ ፍርዱ የተፈረደበት በወቅቱ በነበረው የዘር ማጥፋት ላይ ከተሳተፉ የሩዋንዳ ባልስልጣናት ጋር በመተባበር፣ የጸረ ቱትሲ ፕሮፖጋንዳ በማሰራጨት እንዲሁም የጭፍጨፋዉን ማስረጃዎች መደበቅ ላይ በመሳተፍ እንደሆነ የምእራብ የዜና ማሰራጫ ዘግቧል። በእርግጠኝነት የምነግራችሁ እኔ የጥቃት ሰለባዎች እንዲገደሉ ትእዛዝ አላስተላለፍኩም ወይም ሰለባዎች እንዲገደሉ አልፈቀድኩም በማለት ዩጄይን ክሱን ፍርድ ቤት ውሰጥ ውድቅ አድርጓል። እንደ ሪፖርቶች ከሆነ የሩሙሲያ ጠበቆች ክሱን ውድቅ ያደረጉ ሲሆን አቃቤ ህግ በበኩሉ የቀድሞ ዶክተር ላደረሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰት የ30 ዓመት እስራት እንዲፈረድበት ጠይቀው ነበር። እንደ ዘገባው ከሆነ ጉዳዩ የሩዋንዳን የዘር ማጥፋት በተመለከተ በፈረንሳይ ሀገር የተካሄደ ስምንተኛው ችሎት ነው።በአውሮፓውያን አቆጣጠር 1994 ሁቱዎች አነስተኛ ቁጥር ባላቸው የቱትሲ ብሄር አባላት እና ግድያው ላይ አንካፈልም ባሉ ለዘብተኛ ሁቱዎች ላይ የዘር ማጥፋት ፈፅመዋል። ከሚያዝያ እሰከ ሰኔ 1994 ከ800,000 በላይ በአብዛኛው ቱትሲና ጥቂት ቱዋ እንዲሁም ሌሎች ብሄሮች ላይ ጭፍጨፋ ተፈጽሟል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንቡብ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይድ ስልኮች APK ፋይል ሊንከስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia