የብሪክስ ታላቅ ስኬት፡ የብሪክስ ህብረት ስኬቶች

የብሪክስ ታላቅ ስኬት፡ የብሪክስ ህብረት ስኬቶችበሩሲያ ካዛን ውስጥ የተካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ለአዳዲስ አባላት መስፈርቶችን ከማዘጋጀት ጀምሮ የህብረቱን አዲስ ልማት ባንክ ስራ ለማስፋት እና የአለም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የብሪክስ የእህል ንግድ ልውውጥን የማቋቋም ስምምነቶች ጨምሮ ሌሎችም በርካታ ጠቃሚ ክንዋኔዎችን እንዲሳካ ሰርታለች።ብሪክስ ወደ ዓለም አቀፋዊ ኃይል ግንባታ የተጓዘውን የጊዜ ሂደት የበለጠ ለመረዳት የስፑትኒክን የመረጃ ቋት ያንብቡ።#BRICS2024ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik