በብሪክስ ህብረት ውስጥ እንደ አጋር ሀገር መሳተፍ ለሚፈልጉ በርካታ ሀገራት በራቸው ክፍት መሆኑን ፑቲን ተናግረዋል።የብሪክስ አጋር ሀገራት ለመሆን ግብዣውን መቀበላቸውን ካረጋገጡ በኋላ የሀገራቱን ዝርዝር ይፋ እንደሚያደርጉ ፕሬዝዳንቱ አስታውቀዋል።#BRICS2024 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia