ፑቲን አዲሱን ልማት ባንክ ተስፋ ሰጪ እና እያደገ የመጣ የፋይናንስ ተቋም ሲሉ ገልጸውታል። ባንኩ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከ2018 ጀምሮ ከ30 ቢልየን ዶላር በላይ የሚያወጡ ከ100 በላይ ፕሮጀክቶችን ፋይናንስ እንዳደረገም አስታውሰዋል።#BRICS2024ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia