ለፍልስጤምና ሊባኖስ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በቱኒዝ እየተካሄደ መሆኑን ዘገባዎች አመላክተዋል

ለፍልስጤምና ሊባኖስ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በቱኒዝ እየተካሄደ መሆኑን ዘገባዎች አመላክተዋልእስራኤል በጋዛ ሰርጥ እና በሊባኖስ ጦርነቱ ከጀመረበት እ.ኤ.አ ጥቅምት 2023 ጀምሮ የፈፀመችውን ወንጀል ለማውገዝ በቱኒዚያ ዋና ከተማ ሀቢብ ቡርጊባ ጎዳና ተቃውሞ ማሰማታቸውን ናዋት የተሰኘው የሀገር ውስጥ የዜና አውታር ዘግቧል።ተቃዋሚ ሰልፈኞቹ የየመን ሁቲ ታጠቂ ቡድን በአይሁድ ግዛት ላይ ጥቃት በማድረሱ ለቡድኑ ያላቸውን አጋርነት መግለጻቸው ተዘግቧል።ከዓመት በፊት ሃማስ እና ሌሎች የፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖች በእስራኤል ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት በመሰንዘር ከ1,200 በላይ እስራኤላውያን መገደላቸውን እና ከ250 በላይ ሰዎችን ማገታቸው ይታወሳል።የፍልስጤም ታጣቂ ቡድኖች ጥቃት ከእስራኤል ፈጣን እና አውዳሚ ወታደራዊ ምላሽን አስከትሏል፣ ይህም በጋዛ ሰርጥ ላይ የማያቋርጥ የአየር ድብደባ አስከትሏል። ካለፈው አመት ጥቅምት ወር ጀምሮ በተፈጠረው ግጭት ከ43,000 በላይ ህይወት የጠፋ ሲሆን አብዛኞቹ የፍልስጤም ንፁሃን ዜጎች መሆናቸውን እና በርካታ ቁጥር ያላቸው ሴቶች እና ህጻናት ይገኙበታል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik