ሰርቢያ በአውሮፓ ህብረት አባልነት ምትክ ብሪክስን ለመቀላቀል እያሰበች እንደሆነ የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰርቢያ በአውሮፓ ህብረት አባልነት ምትክ ብሪክስን ለመቀላቀል እያሰበች እንደሆነ የሰርቢያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ "ሰርቢያ በእርግጠኝነት በካዛን [የብሪክስ ጉባኤ] ትወከላለች። የብሪክስ አባልነትን ጨምሮ ሁሉንም አማራጮች ማጥናት አስፈለጊ ነው። ብሪክስን መቀላቀል የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ቱርክን የሚስብ ከሆነ፤ ሰርቢያ ​ለምን ትለያለች? በዚህ ምክንያት ብሪክስን መቀላቀል ከአውሮፓ ህብረት የበለጠ እውነተኛ አማራጭ ስለመሆኑ አያጠራጥርም” ሲሉ አሌክሳንደር ቩሊን ለጀርመን ጋዜጣ ተናግረዋል። ቀደም ሲል የክሬምሊን ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ 32 ሀገራት በካዛን የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ማቀዳቸውን ያረጋገጡ ሲሆን ከብሪክስ ጋር ለመተሳሰር ፈቃደኛ የሆኑ ሀገራት ቁጥር እያደገ መምጣቱንም ገልጸዋል። ኡሻኮቭ አክለውም 34 ሀገሮች ከብሪክስ ጋር የተለያዩ የትብብር ዓይነቶችን እያጠኑ ነው ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik