የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ የሚገኘውን ሚካሂሎቭካ መንደር እንደተቆጣጠረ የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ሚኒስቴሩ በዕለታዊ መግለጫው ያነሳቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦ 🟠 የሩሲያ ወታደሮች በ138 አካባቢዎች ወታደራዊ አየር ማረፊያ፣ የድሮን ማከማቻዎች እና የዩክሬን ጦር መሰብሰቢያ ቦታዎችን ደብድበዋል። 🟠 ኪዬቭ በአንድ ቀን 1,805 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥታለች። 🟠 የዩክሬን ጦር ሶስት አሜሪካ ሰር ሃምቪ የጦር መኪኖች፣ አንድ ታንክ፣ አንድ የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪ እና አንድ ፖላንድ ሰራሽ ክራብ መድፍ አጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia