የሩሲያ ባለስልጣናት በዩክሬን የሚገኙ የውጪ ሀገር ቅጥረኞችን ስም ዝርዝር በማዘጋጀት ላይ መሆናቸውን የሩሲያ ልዑካን ቡድን ተጠባባቂ መሪ በቪየና በተካሄው ወታደራዊ ደህንነት እና የጦር መሳሪያ ቁጥጥር ውይይት ላይ ተናገሩ"የሩሲያ ባለስልጣናት በኩርስክ ክልል በአሸባሪ የውጪ ተዋጊዎችን ተሳትፎ ጉዳይ ዙሪያ በቅርበት እየተከታተሉ መሆኑን እንዲሁምየቅጥረኛ ተዋጊዎችን ስም ዝርዝር በማዘጋጀት እና ወንጀሎቻቸውን መመዝገብን ላይ መሆናቸውን" ዩሊያ ዣዳኖቫ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ወቅት ተናግሯል።ቅጥረኞቹ የማይቀር እጣ ፈንታ ይጠብቃቸዋል ፤ ብዙዎቹ በሩሲያ ወታደራዊ ኃይል ኢላማ ተደምስሰዋል ሲሉ ባለስልጣኗ አክለዋል።ልዩ ዘመቻው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከዩክሬን ጦር ሃይል ጎን በተሰለፉ ቢያንስ 785 ቅጥረኞች ላይ በወንጀል ተጠያቂ እንደሚሆኑ ዣዳኖቫ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ. መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia