#sputnikviral | በሜክሲኮ 70,000 ቤቶች ጆን በተሰኘው አውሎ ንፋስ ተጎድተዋልኃይለኛ እና ሞቃታማ አውሎ ንፋስ ጆን፤ በመስከረም ወር ላይ ለበርካታ ቀናት በደቡባዊ ሜክሲኮ ከባድ ጎርፍ አስከትሎ ነበር።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia