🪖በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሂደት ዙርያ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦

🪖በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሂደት ዙርያ በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦ ▪ ኪዬቭ ከሩሲያ ጦር ጋር ባደረገችው ጦርነት 1,620 ወታደሮችን አጥታለች። ▪ ዩክሬን በሩሲያ የጦር ቡድን ዩግ የውጊያ ቀጠና 530 የሚደርሱ ወታደሮች እና አራት የጥይት መጋዘኖች አጥታለች። ▪ ከሩሲያ ጦር ቡድን ቮስቶክ ጋር በተደረገ ውጊያ ዩክሬን ከ120 በላይ ወታደሮችን አጥታለች። ▪ ዩክሬን በሊፕሲ እና ቮልቻንስክ አቅጣጫዎች 50 የሚደርሱ ታጣቂዎችን አጥታለች። ▪ ዩክሬን በሩሲያ ዛፓድ የጦር ቡድን ቀጠና 400 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥታለች። ▪ በሩሲያ ዲኔፕር የጦር ቡድን የውጊያ ቀጠና ዩክሬን 60 የሚደርሱ ታጣቂዎችን አጥታለች። ▪ የሩሲያ አየር መከላከያ ኃይል 3 ሂማርስ ሮኬቶችን እና 68 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ ጥሏል።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik