በካናዳ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ሲቀጣጣል የሚያሳይ ቪዲዮ በስፋት ተሰራጨ በክዌቤክ ግዛት ትሯ-ሪቪየር ከተማ በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን መስከረም 23 ቀን የተነሳው እሳት በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ አብያተ ክርስቲያናት ላይ ከደረሱት ተከታታይ ክስተቶች ውስጥ አንዱ ነው። ከ2021 ጀምሮ በካናዳ 110 የሚጠጉ አብያተ ክርስቲያናት በእሳት ቃጠሎ እንደወደሙ የመገናኛ ብዙሃን ዘገባዎች አመልክተዋል። የጥፋት ዘመቻው የጀመረው የሀገር ውስጥ የዜና ማሰራጫዎች በአብዛኛው በሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በሚተዳደሩ የቀድሞ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የካናዳ ቀደምት ህዝቦች ህጻናት የጅምላ መቃብር እንደተገኘ ከዘገቡ በኋላ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia