በደቡባዊ ሊባኖስ ውስጥ በሲዶና ከተማ አቅራቢያ በምትገኝ አይን ኤል ዴልብ ላይ የእስራኤል ጥቃት ያስከትለው መዘዝ በቪዲዮ ይህን ይመስላል

በደቡባዊ ሊባኖስ ውስጥ በሲዶና ከተማ አቅራቢያ በምትገኝ አይን ኤል ዴልብ ላይ የእስራኤል ጥቃት ያስከትለው መዘዝ በቪዲዮ ይህን ይመስላልፍርስራሾቹ በሚጸዱበት ወቅት ቦታው ላይ የተነሱ ቪዲዮዎችን በጥቃቱ ዘመዶቹን ያጣው የስፑትኒክ አረብኛ ጋዜጠኛ አህመድ መሀመድ የላካቸው ናቸው።የሊባኖስ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንደገለጸው 45 ሰዎች ሲሞቱ 70 ያህሉ ደግሞ ቆስለዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik