የማሊ ጦር በአልጄሪያ ድንበር ላይ የሚገኙትን የጀማአት ናስር አል-ኢስላም ዋል-ሙስሊሚን* እና ሲኤስፒ-ዲፒኤ የተባሉትን አሽባሪ ኃይሎችን ጠንካራ ይዞታዎችን ኢላማ አድርጓል

የማሊ ጦር በአልጄሪያ ድንበር ላይ የሚገኙትን የጀማአት ናስር አል-ኢስላም ዋል-ሙስሊሚን* እና ሲኤስፒ-ዲፒኤ የተባሉትን አሽባሪ ኃይሎችን ጠንካራ ይዞታዎችን ኢላማ አድርጓልሰኞ እለት የጀመረው የዚህ ኦፕሬሽን አላማ በአልጄሪያ ድንበር ላይ የምትገኘውን እና በአሸባሪዎች እጅ ውስጥ ያለቸውን ቲንዛኦቴኔን ከተማ መልሶ ለመቆጣጠር ነው ሲል የኤ ኤስ ኤስ ኢንፎ ዘግቧል።*በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት በአሸባሪ ቡድን ተፈርጀው በህግ ታግደዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik