የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሶማሊያ ሞቃዲሾ ከተማ የደረሰውን አሰቃቂ የሽብር ጥቃት አውግዞ፤ በሽብር ጥቃቱ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት የተፈጸመውን ጥቃት በማውገዘ ሽብርተኝነትን በመታገል ረገድ ከሶማሊያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን እንደሚቆም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia