የሩሲያ እና ቡርኪናቤ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች የጦር መሳሪያ ወደ ጠፈር አለማሰማራትን በተመለከተ የጋራ መግለጫ ተፈራረሙ

የሩሲያ እና ቡርኪናቤ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች የጦር መሳሪያ ወደ ጠፈር አለማሰማራትን በተመለከተ የጋራ መግለጫ ተፈራረሙ የፊርማ ስነ-ሰርዓቱ ከ79ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ተካሂዷል። የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የቡርኪናፋሶ አቻቸው ካራማኮ ትራኦሬ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጥቅሞች ዙርያ መወያየታቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚኒስቴሩ መግለጫ "በሁለትዮሽ ጉዳዮች እንዲሁም በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ዙርያ አሳታፊ የሃሳብ ልውውጥ ተካሂዷል። የሁለቱን ሀገራት የተቀራረበ የውጭ ፖሊሲ የበለጠ ማስተባበር አስፈለጊ እንደሆነ ተነስቷል" ብሏል። ሁለቱ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በሀገሮቻቸው መካከል "የንግድ፣ ኢኮኖሚ እና ሰብዓዊ ግንኙነቶችን በማስፋት ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኝነታቸውን አረጋግጠዋል" ሲልም ሚኒስቴሩ አክሏል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik