የሩሲያ ጦር ትናንት አመሻሽ በዩክሬን ወታደራዊ አየር ማረፊያ መሠረተ ልማት ላይ በኪንዝሃል ሚሳኤል የቡድን ጥቃት መፈፀሙን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሩሲያ ጦር ትናንት አመሻሽ በዩክሬን ወታደራዊ አየር ማረፊያ መሠረተ ልማት ላይ በኪንዝሃል ሚሳኤል የቡድን ጥቃት መፈፀሙን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በጥቃቱ ሁሉም ኢላማዎች መመታታቸውን ሚኒስቴሩ አክሏል። በሚኒስቴሩ ዕለታዊ መግለጫ የተነሱ ተጨማሪ ነጥቦች፦ 🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ ባለፈው ቀን አራት የሂማርስ ኤምኤልአርኤስ ሮኬቶችን እና 43 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መቶ ጥሏል። 🟠 የሩሲያ ጦር በልዩ ኦፕሬሽን ዞን የጠላት አባላትን እና መሳሪያዎችን መትቷል። 🟠 የዩክሬን ጦር ባለፈው ቀን 1,990 የሚደርሱ ወታደሮችን አጥቷል።መረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik