"የባህልና ሰብዓዊ መስክ ከብሪክስ ምሰሶዎች አንዱ ነው" ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር በሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀን ተናገሩ

"የባህልና ሰብዓዊ መስክ ከብሪክስ ምሰሶዎች አንዱ ነው" ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር በሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀን ተናገሩ በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ ሳይንስና የባህል ማዕከል (ፑሽኪን አዳራሽ) የሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀን ዝግጅቶችን እያስተናገደ ነው። ዝግጅቱ ባሳለፍነው ዓመት ታህሳስ ወር ብሪክስን በተቀላቀለችው ኢትዮጵያ ለሁለተኛ ግዜ በመካሄድ ላይ ይገኛል። 🪆 በፑሽኪን አዳራሽ የሞስኮ ኖቮዴቪቺ ገዳም ኤግዚቢሽን እና በሩሲያ ታሪካዊ ሙዚየም ዙሪያም ሌክቸር ተከፍቷል። የዝግጅቱ እንግዶች በሞስኮ መንፈሳዊ አካዳሚ እና የቅድስት ሥላሴ ሰርግየስ ላቫራ የጋራ መዘምራን የተዘጋጀውን ትርዒት ታድመዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተሬኪን "እንዲህ አይነት ዝግጅቶች ሰዎችን በእምነት እና መንፈሳዊ መሰረቶች ዙሪያ አንድ ለማድረግ እና ከመደበኛው የሰው ልጅ ዕድገት ውጪ መመራትን ለመከላከል ያስችሉናል" ሲሉ ለስፑትኒክ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የሩሲያ መንፈሳዊ ባህል ቀን በአዳዲስ ትርኢቶች፣ ኮንሰርቶች እና የባለሙያ ትምህርቶች መስከረም 18 እና 19 በፑሽኪን አዳራሽ መካሄድ ይቀጥላል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik