የሩሲያ ኢስካንደር-ኤም ኦፕሬሽናል-ታክቲካል ሚሳኤል ስርዓት የዩክሬን የጥይት ማከማቻዎችን አወደመ ዲኔፕሮፔትሮቭስክ በሚገኘው የዩዝማሽ ፋብሪካ የተካሄደው ጥቃት ለዩክሬን ሚሳኤል ስርዓቶች እና የተለያዩ ዓይነት ሰው አልባ አውሮፕላኖች የጦር መሳሪያ የያዙ ሶስት የጥይት ማከማቻዎችን አውድሟል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia