ትራምፕ የዩክሬን ግጭት መቆም አለበት ሲሉ ለዘለንስኪ ተናገሩ

ትራምፕ የዩክሬን ግጭት መቆም አለበት ሲሉ ለዘለንስኪ ተናገሩ የ2024ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ እና የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጦርነቱ "አንድ ቦታ ላይ መቆም አለበት" ሲሉ ከቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር የዝግ ስብሰባ ከማድረጋቸው በፊት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ትራምፕ በህዳር ወር ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ ስራ ከመጀመራቸው በፊት ግጭቱን ለመፍታት ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር እንደሚሰሩ ገልፀዋል። ፍትሃዊ የሆነ የሰላም ስምምነት በትክክለኛው ጊዜ መድረስ ይቻላል ብለው እንደሚያምኑ ያመለከቱት የቀድሞው ፕሬዝዳንት የሰላም ሃሳብ እንዳላቸው እና የሰላም እቅዱ ምን ሊመስል እንደሚችል ለመተንበይ ግን ግዜው ገና ነው ብለዋል። ትራምፕ በዘለንስኪ ግብዣ መሰረት ዩክሬንን ለመጎብኘትም ተስማምተዋል። የትራምፕ የፕሬዝዳንታዊ የምርጫ ዘመቻ ተወካዮች ከዘለንስኪ ጋር የተደረገው ግኑኝነት አጠራጣሪ ነው ብለው የነበረ ቢሆንም ትራምፕ በመጨረሻ ሰዓት እንደተስማሙ ታውቋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik