ኢትዮጵያውያን የመስቀል በዓልን በደማቅ ሁኔታ አከበሩ የእውነተኛ መስቀል መገኘትን አስመልክቶ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናት በሚከበረው የመስቀል በዓል አዲስ አበባ ደምቃለች። በኢትዮጵያ አቆጣጠር መስከረም 16-17 የሚከበረው ዓመታዊ በዓል በባህላዊ ደመራ፣ አደባባይ በመውጣት እና በደማቅ ስነ-ስርዓት ይከበራል። የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ የክብረ በዓሉን ደማቅ ድባብ በፎቶ አንስቶታል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia