የቻይና ጦር ወደ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ባሊስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈ

የቻይና ጦር ወደ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ባሊስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈ ቻይና አህጉር አቋራጭ የባሊስቲክ ሚሳኤል ሙከራዋን ከአስርት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ ወደ ፓሲፊክ ውቅያኖስ ረቡዕ እለት መተኮሷን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። "ሙከራው የዓመታዊ ሥልጠና እቅድ አካል ሲሆን በዓለም አቀፍ ህግ እና ዓለም አቀፍ አሰራር መሰረት የተካሄደና በየትኛውም ሀገር ወይም ኢላማ ላይ ያነጣጠረ አይደለም" ሲል ሚኒስቴሩ በዊቻት የማህበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባሰራጨው መግለጫ ገልጿል። የቻይና ሴንትራል ቴሌቪዥን (ሲሲቲቪ) ሚሳኤሉ በታቀደው የባህር አካባቢ ውስጥ አርፏል ሲል ዘግቧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik