የመስከረም 16 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች

የመስከረም 16 ረፋድ አበይት የዓለም ጉዳዮች 🟠 የሩሲያ አየር መቃወሚያ 7 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በአንድ ሌሊት እንዳወደመ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 የዩክሬን ባለስልጣናት የታመሙ ዜጎችን በግዳጅ ያሰማራሉ ሲል አንድ የዩክሬን የጦር እስረኛ ተናገረ። 🟠 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለዩክሬን 375 ሚልዮን ዶላር የሚገመት አዲስ ወታደራዊ ዕርዳታ ይፋ አደረጉ። 🟠 በኖርድ ስትሪም ላይ በደረሰው ፍንዳታ የአንግሎ ሳክሰኖች ተሳትፎን የሚያረጋግጥ አዲስ መረጃ እንደተገኘ የሩሲያ የውጭ መረጃ አገልግሎት ገለጸ። 🟠 አሜሪካ፣ አውሮፓ ህብረት፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች፣ ሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች በርካታ ሀገራት በጋራ ባወጡት መግለጫ በእስራኤል እና ሊባኖስ ድንበር ላይ ለ21 ቀናት ተኩስ እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ። 🟠 እስራኤል በሊባኖስ ባለፈው ቀን ባካሄደችው ጥቃት የሟቾች ቁጥር 72 እንደደረሰ እና 392 ሰዎች መቁሰላቸውን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 በሜክሲኮ ሪዞርት ከተማ ካንኩን የተነሳው ሀሪኬን ሄለን አውሎንፋስ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ፣ የዛፎች መውደቅ እና የመብራት መቆራረጥ እንዳስከተለ እንዲሁም 69 በረራዎች ለመሰረዛቸው ምክንያት እንደሆነ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።መረጃዎቹን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik