#sputnikviral | ኪቶ በከባድ የእሳት አደጋ ተውጣለችየኢኳዶር ዋና ከተማ የሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ሲሆን እሳቱን ለመከላከል የእሳት አደጋ ሠራተኞች እና የጦር አውሮፕላኖች ተሰማርተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia