የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ኒውዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት ገቡበዛሬው መረሃ ግብራቸው መሠረት ከቻይናው አቻቸው ዋንግ ዪ ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia