የኬንያ ፕሬዝዳንት ለፎርድ ፋውንዴሽን ያቀረቡት ምስጋና በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ ግርታን ፈጥሯልዊልያም ሩቶ ለፎርድ ፋውንዴሽን የኬንያ ዲሞክራሲን ለመደገፍ እና ለተሃድሶ ሥራዎች ላደረገው ተግባር አድናቆት ቸረውታል ፤ ይህ ከዚህ ቀደም ተቃውሞዎችን አቀጣጥሎኛል ብለው ፋውንዴሽኑን ከከሰሱ በኋላ በ ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) ተጠቃሚዎች ዘንድ ግራ መጋባትን ፈጥሯል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia