የሩሲያ ጦር በካርኮቭ ክልል ኩፒያንስክ አካባቢ የዩክሬን ጦር ሃይሎች በጊዜያዊነት በሰፈሩበት አካባቢ በODAB -1500 የአየር ቦምብ በፈጸመው ጥቃት እስከ 40 የሚደርሱ የዩክሬን ታጣቂዎች መሞታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋልዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia