የመስከረም 14 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፡-

የመስከረም 14 ረፋድ ዋና ዋና የአለም ዜናዎች፡-🟠 የቡርኪናፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀገራቸው ብሪክስን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳላት ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ገልፀዋል።🟠 የሩሲያ የንግድ ልኡካን ቡድን በሚቀጥለው ወር መጀመሪያ ላይ በተለያዩ የሀገሪቱ ቦታዎች የወርቅ ማዕድን ማውጣትን በተመለከተ ከሱዳን ባለስልጣናት ጋር እየተወያየ መሆኑን የመንግስት ምንጮች ለሱዳን ትሪቡን ተናግረዋል።🟠 የቡርኪና ፋሶ የደህንነት ሚኒስትር መሃማዱ ሳና ከቀድሞው የሽግግር ፕሬዝዳንት ፖል ሄንሪ ሳንዳኦጎ ዳሚባ እና በርካታ የቀድሞ ባለስልጣናት የተሳተፉበትን " የማተራመስ ሙከራ" ማክሸፋቸውን አስታውቀዋል።🟠 የአለም ጤና ድርጅት እንደገለጸው በአፍሪካ ከዓመቱ መጀመሪያ ጀምሮ ወደ 30,000 የሚጠጉ በኤምፖክስ የተጠረጠሩ ምልክቶች የተመዘገቡ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተመዘገበ ሲሆን የመመርመሪያ መሳሪያዎች አልቀዋል። ቀደም ሲል የአፍሪካ ህብረት የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማእከላት የኤምፖክስ ወረርሽኝ ከቁጥጥር ውጭ መሆኑን ተናግረዋል።🟠 የእስራኤል አየር ሃይል በሊባኖስ በሚገኙ የሂዝቦላ ኢላማዎች ላይ ሌሊቱን ማጥቃቱን ቀጥሎ፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ኢላማዎችንም መትቷል ሲል የእስራኤል ጦር ገልጿል።🟠 የሩሲያ አየር መከላከያ ሥርዓት በአንድ ሌሊት 13 የዩክሬን ድሮኖችን አወደመ።🟠 የሰርቢያው ፕሬዝዳንት ቩቺች ሩሲያ ለሰርቢያ ላደርገችው ድጋፍ የሰርቢያን ትልቁን ሽልማት በተመድ የሩሲያ አምባሳደር ለሆኑት ለኔቤንዚያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ አበርክተዋል።🟠 ትራምፕ "በታሪክ ውስጥ ታላቁ ነጋዴ ዘለንስኪ" በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የዲሞክራቲክ ፓርቲ ድል መጎናፀፍ ለኪዬቭ በቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያስገኝ ገልጸዋል፣ ሪፐብሊካኑ ግን ሌላ እቅድ አላቸው፤ እሱም የሰላም ድርድር ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik