ኢንኖሰን የተሰኘው የናይጄሪያ አውቶሞቢል ኩባንያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስተዋወቀ

ኢንኖሰን የተሰኘው የናይጄሪያ አውቶሞቢል ኩባንያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስተዋወቀ ኢንኖሰን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አቅርቦቱን በማስፋፋት አራት አዳዲስ ሞዴሎችን ለገበያ አቅርቧል። ይህ እርምጃ በናይጄሪያ መንግስት ይደረግ የነበረው የነዳጅ ድጎማ በመነሳቱ ምክንያት የነዳጅ ዋጋ እየጨመረ በመምጣቱ የአማራጭ ፍላጎት ፈጥሯል። በ 38 ሚሊዮን ናይራ (24,000) ዶላር ዋጋ መተመኑ መጀመሪያ አካባቢ የተደበላለቀ ስሜት የፈጠረ ቢሆንም፣ እርምጃው ናይጄሪያ ወደ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪው የምታደርገውን ሽግግር ያሳያል። IVM Link ፦ ባለ 5 መቀመጫ ተሽከርካሪ ከ201 እስከ 230 ኪ.ሜ መጓዝ ይችላል። IVM EX01 ፦ በእለት ተእለት ጉዞ እና ለከተማ የሚሆን ከ201 እስከ 230 ኪ.ሜ የሚሄድ ተሽከርካሪ ነው። IVM EX02 ፦ ከ 330 እስከ 400 ኪ.ሜ መጓዝ የሚችል ተሽከርካሪ ነው። IVM EX02 አማራጭ የዋጋ ተመን ያለው ሲሆን ከ330 እስከ 400 ኪ.ሜ ርቀት መጓዝ የሚችል ተሽከርካሪ ሲሆን የበለጠ ተደራሽ የሆነ ተሽከርካሪ ነው። እንደ ፖሲብል ኢቪ ያሉ ኩባንያዎች የኃይል መሙያ (ቻርጅ) ጣቢያ መሠረተ ልማትን ለማስፋት እየሰሩ ነው፣ ይህም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ስርጭት ለማስፋት ወሳኝ ነው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik