የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የመጪው ጊዜ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል"የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የድሮውን ስርአትን ማስቀጠል እና ማንጸባረቁን ማቆም አለበት ፤ የአንድ ቡድን የበላይነት በተቀረው አለም ላይ ለመጫን የሚያደርገውን እና የኒዮ- ኮሎኒያል አገዛዝ እንዲሁም ነባራዊውን አለም አቀፍ ስርዓት ለማስቀጠል ወይም ሽፋን መሆኑን ማቆም አለበት" ሲሉ ሚኒስትሩ እሁድ እለት በኒውዮርክ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia