#sputnikviral | በአንድ ሰአት ውስጥ 519,130 ችግኞች!የሕንድ የአካባቢ ጥበቃ ግብረ ኃይል በአንድ ሰዓት ውስጥ ከ500,000 በላይ ችግኞችን በመትከል የዓለም ክብረ ወሰን አስመዝግቧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia