የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሠላም ተልእኮ ሀገሪቱን ሊወጣ ነው የሚለውን ወሬ ውድቅ አደረገ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሠላም ተልእኮ ሀገሪቱን ሊወጣ ነው የሚለውን ወሬ ውድቅ አደረገየመንግስታቱ ድርጅት የሰላም ማስከበር ስራዎች ምክትል ዋና ጸሃፊ ዣን ፒየር ላክሮክስ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በጎበኙበት ወቅት እንዳሉት የሰላም ማስከበር ተልእኮው እስከ ታህሳስ 2024 መጨረሻ ለቅቆ ይወጣል የሚውሉ ወሬዎችን ውድቅ ማድረጋቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልዕኮ ለቅቆ ከመውጣቱ ጋር በተያያዘ ምንም አይነት ውሳኔ እንዳልተሰጠ ላክሮክስ ገልፀው፤ ይህ ሁኔታ ከኮንጎ ባለስልጣናት ጋር ምክክር እንደሚደረግ አጽንኦት ሰጥተው ተናገረዋል።ተልእኮው ሰላማዊ ዜጎችን በመጠበቅ እና የግጭት አካባቢዎችን በማረጋጋት ዙሪያ ያለውን ወሳኝ ሚና ገልፀው፤ ነገር ግን ቀስ በቀስ ሀገሪቱን ለቅቆ እንዲወጣ ከአካባቢው የሚሰሙ ድዎፆች መኖራቸውን አምነዋል። የሰላም አስከባሪው ተልእኮው የሚጠናቀቅ ከሆነም በእቅድ እና በጥንቃቄ እንደሚሆን ተናግዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik