ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አዲሱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ኃላፊነት ለሦስት ዓመታት እንደሚቆዩ ድርጅቱ አስታውቋል። “ ባለ ራዕዩ መሪ በቀጣናው ዘላቂነት ያለው ቱሪዝምን ማሳደግ፣ የኢኮኖሚ ዕድገትን፣ የባህል ጥበቃን እና የአካባቢ ጥበቃን በማጠናከር ሁሉንም የኢጋድ አባል ሀገራት ተጠቃሚ ለማድረግ ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ ” ሲል ኢጋድ በኤክስ ላይ ጽፏል።በተጨማሪም ኢጋድ በዚህ ሳምንት የ2024-2034 የዘላቂ ቱሪዝም ማስተር ፕላን ይፋ አድርጓል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia