በከባድ ዝናብ ምክንያት በጃፓን ከ130,000 በላይ ሰዎች አካባቢያቸውን ለቀው መሄድ ነበረባቸውበጃፓን ኢሺካዋ ግዛት ውስጥ የሚገኙ 12 ወንዞች ከወዲሁ ሞልተው በመፍሰሳቸው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ ይታወሳል። የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳሉት በርካታ ቤቶች በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል እንዲሁም በመሬት መንሸራተት ሳቢያ በርካታ ሕንፃዎችን ወድሟል። ሀገሪቱ እንዲህ ያለ ከባድ የጎርፍ መጥለቅለቅ ለ50 ዓመታት ገደማ አላየችም።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia