የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ልጅ ከ2026 ምርጫ ውድድር ራሱን አገለለ

የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ልጅ ከ2026 ምርጫ ውድድር ራሱን አገለለ "በ2026 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንደማልሳተፍ ማሳወቅ እፈልጋለሁ" ሲል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ በ ኤክስ ገጹ ላይ አስፍሯል "በቀጣዩ ምርጫ ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒን ሙሉ በሙሉ እደግፋለሁ። "ይፋዊ መግለጫ ባይሰጥም የ80 አመቱ ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በድጋሚ መመረጥ እንደሚፈልጉ ይጠበቃል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik