የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይልን በሰብአዊ ስራ ሽፋን በድብቅ እየረዳች ነው ሲሉ ዘገባዎች አመልክተዋል

የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይልን በሰብአዊ ስራ ሽፋን በድብቅ እየረዳች ነው ሲሉ ዘገባዎች አመልክተዋልየተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ድሮን እና የጦር መሳሪያ ወደ ሱዳን ለማሸጋገር ለሚያደርጉት ሚስጥራዊ ተግባር ሽፋን ለማድረግ በአለም ላይ ታዋቂ ከሆኑ የእርዳታ ሰጪ ድርጅቶች አንዱ የሆነውን ቀይ ጨረቃን እየተጠቀመች ነው ሲል ኒውዮርክ ታይምስ ስማቸው ያልተጠቀሰን የአሜሪካ ባለስልጣናት እና የሳተላይት ምስልን በምንጭነት ጠቅሶ ዘግቧል። የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች በሱዳን ድንበር በቀይ ጨረቃ ሆስፒታል አቅራቢያ የሚገኘውን አየር ማረፊያ በመጠቀም ለፈጥኖ ደራሽ ኃይል የጦር ሜዳ መረጃ የሚያቀርቡ እና የጦር መሳሪያ ወደ ሱዳን ለማጓጓዝ እየተጠቀመች ነው ሲል የጋዜጣው ምንጮች ገለፀዋል።የዓለም አቀፉ ስደተኞች ፕሬዝዳንት እና የቀድሞ የኦባማ እና የባይደን አስተዳደር ባለስልጣን ጄረሚ ኮኒንዲክ እንዳሉት የእርዳታ ድርጅቶች በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ሁኔታ ተበሳጭተዋል፤ የሰብአዊ እርዳታን ሽፋን በማድረግ ለፈጥኖ ደራሽ ኃይል የሚያደርጉትን ድጋፍ ቀጥለዋል" በሚል ክስ በኤምሬትስ ድርጊት “በተለይ ተቆጥተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik