የሩሲያ ካ-52ኤም ሄሊኮፕተሮች በኩርስክ ድንበር አካባቢ በዩክሬን ጦር ወታደሮች እና በታጠቁ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚሳኤል ጥቃት አካሂደው ሁሉኑም ኢላማዎች እንደመቱ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀመረጃውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia