ግብፅ በመጪው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ከአባል ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነቶችን ለመፈራረም ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

ግብፅ በመጪው የብሪክስ መሪዎች ጉባኤ ከአባል ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነቶችን ለመፈራረም ፍላጎት እንዳላት ገለጸች ይህን የገለጹት የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞስታፋ ማድቡሊ ካይሮ ከብሪክስ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትፈልግም ተናግረዋል። የብሪክስ መሪዎች ጥቅምት 13-14 በሩሲያ አስተናጋጅነት በካዛን በሚካሄደው ጉባኤ ላይ ይገኛሉ። ግብፅ ለብሪክስ አባልነት በ2023 አመልክታ የነበረ ሲሆን ስብስቡን በ2024 ተቀላቅላለች።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik