እስራኤል በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻ ባደረሰችው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ስምንት እንደደረሰ እና 59 የሚሆኑ መጎዳታቸውን ሪፖርቶች ገልጸዋል

እስራኤል በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻ ባደረሰችው ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ስምንት እንደደረሰ እና 59 የሚሆኑ መጎዳታቸውን ሪፖርቶች ገልጸዋል ይህ በእንዲህ እንዳለ በቅርቡ በሊባኖስ የፍንዳታ ጥቃቶችን ያቀነባበረውን የስለላ ተቋም ጨምሮ በሶስት የእስራኤል እዝ ማዕከላት ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን ታጣቂው ሄዝቦላ አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik